የአቶ ልደቱ አያሌው የፍ/ቤት ውሎ
የኢዴፓ መስራች እና ከፍተኛ አመራር የሆኑት አቶ ልደቱ አያሌው ዛሬ የኦሮምያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምስራቅ ምድብ ወንጀል ችሎት ቀርበዋል። የዛሬው ቀጠሮ ብይን ለመስጠት የነበረ ቢሆንም ዐቃቤ ህግ ክስ አሻሽሎ እንዲያቀርብ በመጠየቁ ለህዳር 24/2013 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ተይዟል።