ለሦስት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኢትዮጵያ የገቡት የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ በዛሬው ውሏቸው ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በጅማ የቡና እርሻ ውስጥ ውለዋል። የኤርትራው ፕሬዚዳንት የቡና ግብርናን በሃገራቸው ለማላመድ ያላቸውን ፍላጎት ገልፀዋል። ጅማ ዩኒቨርስቲንም ጎብኝተዋል።
No media source currently available