"ኮሮና ቫይረስን በራሳችን መመርመር ልንጀምር ነው" ዶ/ር ኤባ አባተ
የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት ዋና ዳሬክተር ዶክተር ኤባ አባተ ናቸው ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በመከላከሉ ረገድ እያደረገች ስላለው እንቅስቃሴ ለአሜሪካን ድምጽ አስረድተዋል፡፡ በቻይና ሁቤይ ስለሚገኙ ተማሪዎች ጥያቄ ቀርቦላቸው ምላሽ ሰጥተዋል፡፡