No media source currently available
“በኦሮሚያ፥ በጎንደርና በጋምቤላ በዜጎች ላይ እየደረሰ ያለው በደል ይቁም።”“አምባገነኖች የልማት ሃጋር አይደሉም!” የዛሬው የዋሽንግተን ሰልፈኞች።“በቅርቡ በኦሮሚያ የታየው ሁከት ዋናው መንስኤ የመልካም አስተዳደር ችግዕ መሆኑን በግምገማችን ለይተናል።” ወ/ሮ አስቴር ማሞ በኢትዮጵያ ካቢኔ በምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ማዕረግ የመልካም አስተዳደር ዘርፍ አስተባባሪ።