በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአሜሪካ ድምጽ በ2020 የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃን አየር እና ፈተናዎቹ


የ2020 ወጎች
የ2020 ወጎች

በተገባደደው የአውሮፓውያኑ አዲስ ዓመት 2020 የአሜሪካ ድምጽ የአፍሪቃን ዋና ክፍል ውጥኖች በወፍ በረር መልከት እናደርጋለን። ሻገር ብለንም የኢትዮጵያን የመገናኛ ብዙኃን ምሕዳር እንቃኛለን - በጋዜጠኞች የጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት።

የአሜሪካ ድምጽ አዲስ ገጾች በ2020
የአሜሪካ ድምጽ አዲስ ገጾች በ2020

የአሜሪካ ድምጽ የአፍሪቃ ዋና ክፍል ዲሬክተር ንጉሴ መንገሻ እና የአፍሪካ ቀንድ ፕሮግራሞች መራሔ ኤዲተር ትዝታ በላቸው ከራዲዮ መጽሔት አዘጋጅና አቅራቢ አሉላ ከበደ ጋር ይወያያሉ።

የአሜሪካ ድምጽ አዲስ ገጾች በ2020 - ክፍል አንድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:14:22 0:00
የአሜሪካ ድምጽ አዲስ ገጾች በ2020 - ክፍል ሁለት
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:51 0:00



የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG