በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለሣይንስ ተሰለፉ


ቅዳሜ፤ ሚያዝያ 14 / 2009 ዓ.ም. የዓለም ከተሞች ጎዳናዎችና አደባባዮች በግዙፍ የሣይንቲስቶችና ደጋፊዎቻቸው ሰልፎች ተሞልተው ውለዋል፡፡

ቅዳሜ፤ ሚያዝያ 14 / 2009 ዓ.ም. የዓለም ከተሞች ጎዳናዎችና አደባባዮች በግዙፍ የሣይንቲስቶችና ደጋፊዎቻቸው ሰልፎች ተሞልተው ውለዋል፡፡

«ሰልፍ» ተብሎ እንዲህ በጠቢባን የታሰበ፣ የተዘጋጀና የተካሄደ የመጀመሪያው ሰልፍ ነበር፡፡ ከስድስት መቶ በላይ ከተሞች ናቸው በዓለም ዙሪያ ተመሣሣይ መልዕክት ያላቸው ድምፆች የተሰሙባቸው፤ መፈክሮች የተነበቡባቸው «የመንግሥታት ፖሊሲዎች እንዲያው በርዕዮተ-ዓለማዊ መነሳሳት ሳይሆን የተጨበጡ የምርምር ማስረጃዎችን ተመርኩዘው ይነደፉ፤ ይውጡ፡፡»

ዕለቱ «የእናት መሬት ቀን» ተብሎ በዓለምአቀፍ ደረጃ የሚከበር ዕለት ነው፡፡ የሳይንቲስቶቹ ንቀናቄ ተጀመረ እንጁ የዚየን ዕለት ውጥንና ድግስ ብቻ አልነበረም፡፡

ለመጭዎቹ ሳምንታት ጠቢባኑ ምን ያስባሉ?

የአሜሪካ ጂዖፊዚካል ኅብረት ሃሣብ አቅርቧል፡፡ የኅብረቱ ዋና ዳይሬክተር ክሪስ ማክአንቲ ሰልፉ ከተጠራበት ዕለት አንስቶ ባሉ ሦስት ተከታታይ ሣምንታት ይካሄዳሉ ያሏቸውን የተለያዩ ተግባራት ዘርዝረዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ለሣይንስ ተሰለፉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:51 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG