በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰባ ሁለት ሰዓቱ ገድብና ምላሾች


ፎቶ ፋይል፦ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና የትግራይ ክልል መሪ ዶ/ር ደብረጽዬን ገብረሚካኤል
ፎቶ ፋይል፦ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና የትግራይ ክልል መሪ ዶ/ር ደብረጽዬን ገብረሚካኤል

የኢትዮጵያ የመከላከያ ኃይል በሦስት ምዕራፎች ከፍሎ የጀመረውን ዘመቻ ወደ ማጠናቀቁ መሆኑን በመጥቀስ የህወሓት መሪዎች እጃቸውን እንዲሰጡ የሚያሳስብ መልዕክት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ትናንት አውጥተዋል።

የህወሓት መሪዎች ግን መልዕክቱን እያጣጣሉት ነው።

በሌላ በኩል ደግሞ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ማሳሰቢያ የሚኮንኑና የሚደግፉ በየበኩላቸው ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያ ሁኔታዎችን ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ እንዲገነዘብ ለማድረግ እንጥራለን እያሉ በመንቀሳቀስ ላይ ናቸው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የሰባ ሁለት ሰዓቱ ገድብና ምላሾች
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:16 0:00


XS
SM
MD
LG