በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ውሳኔው የአገሪቱን አንድነት የማረጋገጥና የማስቀጠል ነው” ቢልለኔ ስዩም

“ውሳኔው የአገሪቱን አንድነት የማረጋገጥና የማስቀጠል ነው” ቢልለኔ ስዩም
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:24 0:00

“ውሳኔው የአገሪቱን አንድነት የማረጋገጥና የማስቀጠል ነው” ቢልለኔ ስዩም

“ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጦሩን ለመምራት ወደ ግንባር መሄዳቸው የአገሪቱን አንድነት የማረጋገጥና የማስቀጠል ውሳኔ ነው’’ ሲል ጽሕፈት ቤታቸው አስታውቋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከግንባር እየመሩት ያለው ዘመቻም "አሸባሪ ድርጅቶች ከውጭ አጋሮቻቸው ጋር በመሆን የሸረቡትን ሴራ ለመግታት ነው” ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የፕሬስ ኃላፊ ቢለኔ ስዩም ተናግረዋል።

በውጭ አገራት ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን አንድ ሚሊዮኑ ከአምስት ሳምንታት በኋላ ወደ ሃገራቸዉ በመምጣት የገናን በዓል እንዲያከብሩም ኃላፊዋ ጥሪ አቅርበዋል ።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ/

XS
SM
MD
LG