በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በተቃውሞ እንቅስቃሴ ወቅት ለተነሱ የህዝብ ጥያቄዎችመፍትኄ የሚያፈላልግ ኮሚቴ መቋቋሙ ተገለፀ


አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

በተቃውሞ እንቅስቃሴ ወቅት እየተነሱ ያሉ የህዝብ ጥያቄዎች ለመንግሥትና ለሚመለከታቸው አካላት የሚያቀርብ ኮሚቴ እየተቋቋመ መሆኑን ተገለጸ።

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እሸቱ ጮሌ አዳራሽ የተካሄደውን የምክክር መድረክ ተከትሎ ነው ለዚህ አላማ የተመረጡት ሰዎች የተሰባብሰቡት፣ ስብሰባውን ያዘጋጀው የኢትዮጵያ የሰላም የልማትና የዲሞክራሲ ህዝባዊ የምክክር መድረክ እንዳለው በሌሎች ጉዳዮች ላይ ለመንግሥት ያቀረባቸው ሃሳቦች ተቀባይነት አግኝተዋል።

በዚህ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተካሄደው ውይይት የሃይማኖት አባቶች፣ ታዋቂ ግለሠቦች፣የልዩ ልዩ ተቋማት መሪዎች፡ የስነጥበብ ባለሙያዎች እና ሌሎች የተገኙበት ነበር።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

በተቃውሞ እንቅስቃሴ ወቅት ለተነሱ የህዝብ ጥያቂዎች ለመፍታት ኮሚቴ መቋቋሙን ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:37 0:00

XS
SM
MD
LG