ኤርትራውያንና ሱዳናውያን ስደተኞች በእስራኤል
ኤርትራውያንና ሱዳናውያን ስደተኞችን በሚመለከት የእስራኤል መንግስት ያወጣውን ህግ በመቃወም በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ስደተኞችና የእስራኤል ዜጎች በጋራ ተደጋጋሚ ሰላማዊ ሰልፎችን አካሂደዋል። ጩኸታችን የተወሰነ ለውጥ አስገኝቶልናል፤ መፍትሔ እስከምናገኝም እንቀጥላለን በማለት ከስደተኞቹ አንዱ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጿል።የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር በቅርቡ ስደተኞችን የተመለከተ የሰጡትን የተስፋ ቃል ከሰዓታት በኃላ አጥፈው አስብበታለው ማለታቸው በርካታ ስደተኞችን አሳዝኗል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ኤፕሪል 30, 2024
ባይደንና ትረምፕ ለሚሺጋን ድጋፍ ብርቱ ፉክክር ላይ ናቸው
-
ኤፕሪል 30, 2024
በተማሪዎች የምግብ በጀት እጥረት የወላይታ ሶዶ እና የዲላ ዩኒቨርሲቲዎች ውዝግብ
-
ኤፕሪል 30, 2024
የመምህራን ደመወዝ በመከፈሉ በወላይታ ዞን የተቋረጠው ትምህርት ተጀምሯል
-
ኤፕሪል 30, 2024
በመላ ዩናይትድ ስቴትስ የፍልስጥኤም ደጋፊዎች የተቃውሞ ሰልፍ ቀጥሏል
-
ኤፕሪል 30, 2024
በአማራ ክልል የተራዘመ የትምህርት መቋረጥ ለማኅበራዊ ቀውስ እያጋለጠ ነው
-
ኤፕሪል 30, 2024
ሙስና በማላዊ የመንገዶች ግንባታ ላይ አደጋ ጋርጧል
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ