በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ የሚገድባቸውን መብቶች ለማወቅ ዝርዝርሩን ማየት ያስፈልጋል


የፍትህ ሚኒስቴር ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግና መምሪያ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ዘመድኩን
የፍትህ ሚኒስቴር ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግና መምሪያ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ዘመድኩን

የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ የሚገድባቸውን መብቶች ለማወቅ ዝርዝርሩን ማየት እንደሚያስፈለግ የቀድሞው የፍትህ ሚኒስቴር ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግና መምሪያ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ዘመድኩን ገለጹ።

በኢትዮጵያ ከትናንት ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግና ለስድስት ወር እንደሚዘልቅ በኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የተነገረው የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ፤ የሚገድባቸውን መብቶችና የሚያከናውናቸውን ተግባራት ለማውቅ የሚወጣውን ዐዋጅ ዝርዝር መመልከት እንደሚያስፈልግ አንድ የሕግ ባለሞያ ተናገሩ፡፡

በምርጫ 97 የምርጫ ዕለት ምሽት ሟች ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ በቴሌቨዥን ቀርበው የመሰብሰብ፣ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግና ሌሎች ተያያዥ መብቶች ለአንድ ወር የተገደቡ መሆናቸውን ከመግለፅ ውጭ ባለፉት 25 ዓመታት በሀገር ደረጃ የተደረገ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ስለመኖሩ እንደማያውቁ ተናግረዋል።

ጽዮን ግርማ ዝርዝር አላት።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ።

የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ የሚገድባቸውን መብቶች ለማወቅ ዝርዝርሩን ማየት ያስፈልጋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:25 0:00

XS
SM
MD
LG