በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፋሲካ በዓል በተለያዩ ክልሎች ነዋሪዎች አንደበት


የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ነዋሪዎች ለእርድ የሚቀርብ እንስሳ እየተገበያዩ፤ በትግራይ ከልል፣ ሐውዜን እአአ ግንቦት 4/2024
የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ነዋሪዎች ለእርድ የሚቀርብ እንስሳ እየተገበያዩ፤ በትግራይ ከልል፣ ሐውዜን እአአ ግንቦት 4/2024

የፋሲካ በዓልን በተለያየ ዐውድ እና ስሜት እንደሚያከብሩ፣ በልዩ ልዩ የኢትዮጵያ ክልሎች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ፡፡

በበዓሉ ዋዜማ የአሜሪካ ድምፅ በመቐለ፣ ባሕር ዳር፣ ሐዋሳ እና አዲስ አበባ ከተሞች ያናገራቸው ኢትዮጵያውያን፣ የዘንድሮውን ፋሲካ ከወትሮው በተለየ ስሜት እንደሚያከብሩት ገልጸዋል፡፡

የፋሲካ በዓል በተለያዩ ክልሎች ነዋሪዎች አንደበት
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:06 0:00

መረጋጋት እና ሰላም በሌለበት፣ እንዲሁም የኑሮ ውድነት በተባባሰበት ኹኔታም ውስጥ፣ ባህልንና ማኅበራዊ ግንኙነትን በጠበቀ መልኩ ከቤተሰቦቻቸው ጋራ አብረው በማክበር እንደሚያሳልፉ ገልጸዋል፡፡

በአዲስ አበባ ረዳት አልባ ወገኖቻቸውን በመመገብ እንደሚያሳልፉ የገልጹን ኢትዮጵያውያንም አሉ፡፡

ቀሪውን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG