ዋሽንግተን ዲሲ —
በቅርቡ የተከበረውን 124ተኛውን የአድዋ ድል መታሰቢያ ተንተርሶ እዚህ ዋሽንግተን ዲሲ ላይ የተከናወነ ሥነ ሥርዓት ነው መነሻችን።
ታሪካዊው ዕለት በተዘከረበት በዚህ መድረክ ለማሕበረሰብ ልዕልና ባበረከቱት የላቀ አስተዋጾ የመረጧቸውን በርካታ ኢትዮጵያውያንና አንድ አሜሪካዊ የከፍተኛ ትምሕርት ተቋም ሸልመዋል። ሁለት እንግዶች ጋብዘን አወያይተናል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ