በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"በዴሞክራሲ ላይ የተጋረጠው አደጋ ያሰጋናል" - አሜሪካውያን መራጮች

"በዴሞክራሲ ላይ የተጋረጠው አደጋ ያሰጋናል" - አሜሪካውያን መራጮች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:01 0:00

"በዴሞክራሲ ላይ የተጋረጠው አደጋ ያሰጋናል" - አሜሪካውያን መራጮች

"በዴሞክራሲ ላይ የተደቀኑ ስጋቶች"፣ ከ2024ቱ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አስቀድሞ አሜሪካውያን ድምፅ ሰጪዎችን አሳስቧል።

ይኸውም፣ ከምጣኔ ሀብት እና ከኢሚግሬሽን ጋራ የተዛመዱ ጉዳዮች ከሚያሳድሩት ስጋቶች መቅደሙን፣ ኢፕሶስ የተባለው ዓለም አቀፍ የገበያ እና የሕዝብ አስተያየት ጥናት ተቋም፣ በቅርቡ ያሰባሰበው የሕዝብ አስተያየት ግምገማ ውጤት አመላክቷል።

የጥናቱን ውጤት የተመለከተችው የአሜሪካ ድምጿ ቬሮኒካ ባልደራስ ኢግሌሲያስ ያደረሰችንን ዘገባ ነው፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG