No media source currently available
በአሜሪካ ሁለቱ ዋና የፖለቲካ ፓርቲዎች የአህያ እና የዝሆን ምስሎችን ለመለያነት ይጠቀማሉ። የአህያው ምስል የዲሞክራቶቹ ምልክት ሲሆን፣ ሪፐብሊካኖቹ ደግሞ የዝሆን ምስልን ይዘዋል። ምስሎቹም በምርጫ ዘመቻ ወቅት በብዛት ጥቅም ላይ ይውላሉ።ለመሆኑ እነዚ እንስሦች ለምንና እንዴት ሊመረጡ ቻሉ? ያስ ሞነም እና ቨኔሳ ጃንስተን ያዘጋጁትን እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።