በኢትዮጵያ ዘመናዊ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ልዩ ቃናን ካስተዋወቁ የ1960ዎቹ እና 70ዎቹ አይረሴ ዜመኞች መካከል አንዱ ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ ከሰሞኑ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።
በልዩ የአዘፋፈን ለዛው እና የመድረክ ሞገሱ የአንጋፋ እና ዘመንኛ የሙዚቃ አፍቃሪያን ትኩረት ያልተለየው ጌታቸው ፣ በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ በተወው አሻራም ይታወሳል ። ሀብታሙ ስዩም የጌታቸው ካሳን የኢትዮጵያ ሙዚቃ ዘርፍ ሚና በቀጣዩ አጭር ዘገባ ያስቃኘናል ።
የጌታቸው ካሳ የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ አበርክቶት
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሜይ 01, 2024
በኢትዮጵያ ተባብሶ የቀጠለው የስብአዊ መብት ጥሰት
-
ሜይ 01, 2024
የአሜሪካ ምርጫ በወጣት መራጮች ዐይን
-
ሜይ 01, 2024
በጋና በሙስና ላይ የሚደረገውን ዘመቻ ሲቪል ማኅበረሰቡ ተቀላቀለ
-
ሜይ 01, 2024
በሺሕዎች የሚቆጠሩ ከሱዳን ተመላሽ ኢትዮጵያውያን በመተማ