በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቶሌ ተፈናቃዮችን ለመመለስ ዝግጅት እንደተደረገ አማራ ክልል አስታወቀ


የቶሌ ተፈናቃዮችን ለመመለስ ዝግጅት እንደተደረገ አማራ ክልል አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:14 0:00

ከምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ፣ የ400 ንጹሐን ዜጎችን ሕይወት የቀጠፈውን ጥቃት ሸሽተው ወደ አማራ ክልል የተሻገሩ የግጭት ተፈናቃዮችን ወደ ቀዬአቸው ለመመለስ ዝግጅት እንደተደረገ አማራ ክልል አስታወቀ።

የክልሉ መንግሥት ምክትል ቃል አቀባይ ወንደወሰን ለገሰ፤ በምሥራቅ እና ምዕራብ ወለጋ ዞኖች ከሚገኙ ስድስት ወረዳዎች ለተፈናቀሉ ዜጎች ተመሳሳይ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ለቪኦኤ ተናግረዋል።

ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ፤ በሰሜን ወሎ ዞን ሐርቡ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ አንዳንድ የኦሮሚያ ክልል የግጭት ተፈናቃዮች ግን፣ በቀድሞ ቀዬአቸው የጸጥታ ሁኔታ መሻሻል ላይ አይስማሙም።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ፡፡

XS
SM
MD
LG