በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትውልደ - ኢትዮጵያና የኢትዮጵያዊያን የተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ

የትውልደ - ኢትዮጵያና የኢትዮጵያዊያን የተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ
የትውልደ - ኢትዮጵያና የኢትዮጵያዊያን የተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ

ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ - ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ መንግሥትን የሚቃወም ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ አካሄዱ። ሰልፈኞቹ ተቃውሞውን ያደረጉት መንግሥት በተለይ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ይደርሳል ያሉትን የመብት ረገጣዎች ለማጋለጥ እንደሆነ ገልፀዋል።

ሰልፉን ያዘጋጁት በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የሚገኙ የኦሮሞማኅበረሰብ አባላት ሲሆኑ፤ ከተለያዩ ከተሞች የመጡ ተሳታፊዎችእንዳሉበት ተናግረዋል።

በሰልፉ ላይ ተገኝቶ ተቃውሞውን የተከታተለው የኦሮሚኛ ክፍልባልደረባ ሶራ ሃለኬ ዋሽንግተን ዲሲ ከሚገኘው የኢትዮጵያኢምባሲ ምልሽ ማግኘት እንዳልቻለ ጠቅሶ ያጠናቀረውን ዘገባደረጀ ደስታ ያቀርበዋል፡፡

የትውልደ - ኢትዮጵያና የኢትዮጵያዊያን የተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:49 0:00

XS
SM
MD
LG