በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በ“ቆሼ” አደጋ አንድ መቶ አሥራ አምስት ሰው ሞቷል


በ“ቆሼ” አደጋ አንድ መቶ አሥራ አምስት ሰው ሞቷል
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:55 0:00

በአዲስ አበባ ከተማ ረጲ አካባቢ በተለምዶ “ቆሼ” በተባለው ሥፍራ ከጥቂት ወራት በፊት ከቆሻሻ ክምር መናድ ሳቢያ የሞቱት ዜጎች ቁጥር አንድ መቶ አሥራ አምስት መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታውቋል።

XS
SM
MD
LG