መኢአድ ከባህር ዳር ነዋሪዎች ጋር ተወያየ
በሀገሪቱ የህግ የበላይነት ካልተረጋገጠ በሚቀጥለውሀገራዊ ምርጫ ላይ ከባድፈተናዎች ሊያጋጥሙ እንደሚችሉ የኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ገለፀ:: ድርጅቱ ከሰሞኑ ከባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ዉይይት አካሂዷል::