የደቡብ ሱዳንን ረሀብ ማስታገስ የቻለ ከፍተኛ የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት መገኘቱ ተገለፀ። ይሁን እንጂ፣ በዚያ አካባቢ ያለው ግጭትና ውዝግብ፣ ሕዝቡን ለከፋ ረሀብ ማጋለጡ ተመልክቷል።
No media source currently available