ሰሞኑን በበርካታ የኢትዮጵያ ግዛቶች ከፍተኛ ዝናብ እየጣለ ነው። በተለይ በምሥራቅ የሃገሪቱ ክፍል ጎርፍ ብዙ አካባቢዎችን እያጥለቀለቀ ነው። ይህ ሁኔታ ሃገሪቱን ከመታት ድርቅ ያላቅቃት ይሆን? በመኸሩስ ላይ ያለው ተፅዕኖ ምንድነው? በልጉ የተሣካ ይሆን? እስክንድር ፍሬው የኢትዮጵያ ሚቲኦሮሎጂ ኤጀንሲን ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ዱላ ሻንቆን አነጋግሯል።
No media source currently available