ቡርኪና ፋሶ ዋና ከተማ ዋጋዱጉ ውስጥ በውጭ ዜጎች በሚዘወተር “ስፕለንዲድ” በሚባል ሆቴል ላይ ታጣቂዎች ተኩስ ከፈቱ፡፡ በሆቴሉ አጠገብ በሚገኝ “ሎ ካፑቺኖ” በሚባል ሻይ ቤት ውስጥም ተመሣሣይ ጥቃት መፈፀሙ ተዘግቧል፡፡ ሦስት ታጣቂዎች በሆቴሉ ላይ ከተፍተውታል በተባለው ተኩስ ሆቴሉ መቃጠሉም ተገልጿል፡፡
No media source currently available
አጋሩ