📜 ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል።
ጋቢና ቪኦኤ የአዲሱ ትውልድ ድምፅ በአሜሪካ ድምፅ የአማርኛው ክፍል ተዘጋጅቶ ዘወትር አርብ የሚቀርብ የወጣቶች መርኃግብር ነው፡፡
ሰላም፥ ጤና ይስጥልን፥ እንዴት ናችሁ? ራዲዮ መጽሔቶች ነን፥ ከዋሽንግተን ዲሲ፤ አዝናኝና ቁም ነገር አዘል ብቻ ሳይሆኑ፤ ቀደም ሲል ያን ያህል ጎልተው ያልታዩ፥ ትኩረት ጋባዥ ዝግጅቶችና አንዳች ጠያቂ ስሜት በውስጣችን የሚያጭሩ ቅንብሮች ጭምር የሚስተናገዱበት ፕሮግራም ነው - - የራዲዮ መጽሔት።
ሰላም ወጣቶች፥ ኑሮ እንዴት ነው?
እሰጥ አገባ
አፍሪካ በጋዜጦች