በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አዲስ አበባ ውስጥ የውኃ ፈረቃ ተጀመረ

ፋይል ፎቶ - ከአዲስ አበባ ወጣ ብሎ በሚገኝ ገጠር አንድ ሴትዮ ውኃ በእንስራ ቀድተው ሲሄዱ /ሮይተርስ-REUTERS/
ፋይል ፎቶ - ከአዲስ አበባ ወጣ ብሎ በሚገኝ ገጠር አንድ ሴትዮ ውኃ በእንስራ ቀድተው ሲሄዱ /ሮይተርስ-REUTERS/

ፈረቃው የሚተገበረው በተወሰኑ የከተማይቱ ክፍሎች እንደሚሆን የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አመልክቷል።

በኢትዮጵያ የዝናብ እጥረት ባስከተለው ድርቅ የተነሳ የኢትዮጵያ መዲና ውኃ በፈረቃ ማከፋፈል ጀምራለች።

ፈረቃው የሚተገበረው በተወሰኑ የከተማይቱ ክፍሎች እንደሚሆን የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አመልክቷል።

እስክንድር ፍሬው ዝርዝሩን ልኳል።

አዲስ አበባ ውስጥ የውኃ ፈረቃ ተጀመረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:34 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

  • 16x9 Image

    እስክንድር ፍሬው

This item is part of
XS
SM
MD
LG