ዓርብ, ማርች 27, 2015 የአካባቢው ጊዜ 04:53

ፖለቲካ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለ ቤንሻንጉሉ መፈናቀል ተናገሩ

በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል የሚገኙ አርሦ አደሮች ሕገወጥ በሆነ መንገድ መፈናቀላቸውን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አረጋገጡ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለ ቤንሻንጉሉ መፈናቀል ተናገሩ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለ ቤንሻንጉሉ መፈናቀል ተናገሩ
እስክንድር ፍሬውየኢትዮጵያ ፓርላማየኢትዮጵያ ፓርላማ
x
የኢትዮጵያ ፓርላማ
የኢትዮጵያ ፓርላማ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለ ቤንሻንጉሉ መፈናቀል ተናገሩ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለ ቤንሻንጉሉ መፈናቀል ተናገሩi
|| 0:00:00
...    
🔇
X


በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል የሚገኙ አርሦ አደሮች ሕገወጥ በሆነ መንገድ መፈናቀላቸውን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አረጋገጡ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ብዙ ሰው እንደተንገላታበት በተደጋጋሚ የተዘገበበትንና ብዙም ያነጋገረውን ይህንን ጉዳይ አስመልክቶ የተናገሩት ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረቡት የስምንት ወር አፈፅፀም ሪፖርታቸው ወቅት በሰጡት አስተያየት ለድርጊቱ ተጠያቂ በሆኑ የበታች ባለሥልጣናት ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ አስታውቀዋል።

በየትኛውም የሀገሪቱ ክልል የሚገኙ የአመራር አባላት የዜጐችን ሕገመንግሥታዊ የመዘዋወርና የመሥራት መብት እንዲያከብሩም አሳስበዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለ ቤንሻንጉሉ መፈናቀል ተናገሩጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለ ቤንሻንጉሉ መፈናቀል ተናገሩ
x
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለ ቤንሻንጉሉ መፈናቀል ተናገሩ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለ ቤንሻንጉሉ መፈናቀል ተናገሩ

ለተጨማሪና ዝርዝር ማብራሪያ የተያያዘውን እስክንድር ፍሬው ከአዲስ አበባ የላከውን  ዘገባ ያዳምጡ፡፡
ይህ ፎረም ተዘግቷል
አስተያየቶች
     
እዚህ ፎረም ላይ የሠፈረ አስተያየት የለም፤ ያውጡና የመጀመሪያው ይሁኑ