ሐሙስ, ህዳር 26, 2015 የአካባቢው ጊዜ 09:52

ዜና

የፓትረያርኩ የፋሲካ ቡራኬና መልዕክት

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የተመሣሣይ ፆታ ግንኙነትን አወገዙ፡፡

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ፤ ፓትረያርክ፣ ርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ወሊቀ-ጳጳስ ዘአኵስም፣ ወእጨጌ ዘመንበረ-ተክለኃይማኖትብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ፤ ፓትረያርክ፣ ርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ወሊቀ-ጳጳስ ዘአኵስም፣ ወእጨጌ ዘመንበረ-ተክለኃይማኖት
x
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ፤ ፓትረያርክ፣ ርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ወሊቀ-ጳጳስ ዘአኵስም፣ ወእጨጌ ዘመንበረ-ተክለኃይማኖት
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ፤ ፓትረያርክ፣ ርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ወሊቀ-ጳጳስ ዘአኵስም፣ ወእጨጌ ዘመንበረ-ተክለኃይማኖት
እስክንድር ፍሬው

የፓትረያርኩ የፋሲካ ቡራኬና መልዕክት
የፓትረያርኩ የፋሲካ ቡራኬና መልዕክትi
|| 0:00:00
...    
 
X

“በአገራችን ላይ ልማትና ዕድገት ሳይሆን መቅሰፍትና ውርደት እንዳያስከትልብን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ግብረ-ሰዶምን በፅናት መመከት አለበት” ሲሉ አቡነ ማቲያስ መልዕክት አሰሙ፡፡

ሊቀ-ጳጳሳት፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ፤ የአኵስም ሊቀ-ጳጳስና የመንበረ-ተክለኃይማኖት እጨጌ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ መልዕክታቸውን ያስተላለፉት የፊታችን ዕሁድ የሚከበረውን የትንሣዔን በዓል አስመልክቶ ቃለ-ቡራኬ በሰጡበት ወቅት ነው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ።

እስክንድር ፍሬው

ይህ ፎረም ተዘግቷል
አስተያየቶች
     
እዚህ ፎረም ላይ የሠፈረ አስተያየት የለም፤ ያውጡና የመጀመሪያው ይሁኑ