ረቡዕ, ጁን 19, 2013 የአካባቢው ጊዜ 03:13

የአፍሪካ ቀንድ

በሰደተኞች ላይ የሚፈጸመው ወንጀል እንዲቆም ለግብጽ ፕረዚዳንት ደብዳቤ ተላከ

በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ የኤርትራና የሌሎችም ጎረቤት ሀገሮች ስደተኞች ግብጽ በሚገኘው የሲናይ በረሃ የሚደርስባቸው ወንጀል እንዲቆም የኤርትራው ህዝባዊ ዲሞክራስያዊ ፓርቲ ለግብጹ ፕረዚዳንት ደብዳቤ ላከ።

የፊደል ቁመት - +
እዳነች ፍሰሃየ
ይህ ፎረም ተዘግቷል
አስተያየቶች
     
እዚህ ፎረም ላይ የሠፈረ አስተያየት የለም፤ ያውጡና የመጀመሪያው ይሁኑ