ቅዳሜ, የካቲት 06, 2016 የአካባቢው ጊዜ 16:21

  ጥምቀት በኢትዮጵያም በውጭም ተከበረ

  በጃን ሜዳ ብፁዕ አቡነ ናትናዔል፤ በሎስ አንጀለስ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ቡራኬ ሰጡ፡፡

  ታቦት
  ታቦት
  ሰሎሞን አባተእስክንድር ፍሬው
  ጥምቀት በኢትዮጵያጥምቀት በኢትዮጵያ
  x
  ጥምቀት በኢትዮጵያ
  ጥምቀት በኢትዮጵያ


  ጥምቀት በኢትዮጵያም በውጭም ተከበረ
  ጥምቀት በኢትዮጵያም በውጭም ተከበረi
  || 0:00:00
  ...    
   
  X

  በጃን ሜዳ ብፁዕ አቡነ ናትናዔል፤ በሎስ አንጀለስ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ቃለ-ቡራኬ ሰጡ፡፡

  የ2005 ዓ.ም በዓለ ጥምቀት በመላ የኦርቶዶክስ ዕምነት ተከታዮች ዘንድ በዛሬው ዕለት ተከብሮ ውሏል፡፡
  ጥምቀት በኢትዮጵያጥምቀት በኢትዮጵያ
  x
  ጥምቀት በኢትዮጵያ
  ጥምቀት በኢትዮጵያ

  በየጥምቀተ-ባሕሩ ታቦቱን አጅቦ ያደረው የክርስትና ምዕመናንና ዛሬም ከየአካባቢው የተሰበሰበው ሕዝብ ታቦታቱን ወደየደብራቸው ሸኝቷል፡፡
  ጥምቀትጥምቀት
  x
  ጥምቀት
  ጥምቀት

  የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ጨምሮ ከሌሎችም ሃገሮች የኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያን የተጋበዙ እንግዶች በተገኙበት በጃን ሜዳ በተከናወነው ሥነ-ሥርዓት ቃለ-ቡራኬውን የሰጡት አቃቢ መንበረ-ፓትሪያርክ ብፁዕ አቡነ ናትዔል ናቸው፡፡
  ጥምቀት በኢትዮጵያጥምቀት በኢትዮጵያ
  x
  ጥምቀት በኢትዮጵያ
  ጥምቀት በኢትዮጵያ

  በውጭ የሚገኘው ሲኖዶስም ለጥምቀት በዓሉ አከባበር በሎስ አንጀለስ ከተማ ተሰብስቦ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ቃለ-ቡራኬ መስጠታቸው ታውቋል፡፡ (ዝርዝሩ ወደፊት ይቀርባል፡፡)
  ጥምቀት በኢትዮጵያጥምቀት በኢትዮጵያ
  x
  ጥምቀት በኢትዮጵያ
  ጥምቀት በኢትዮጵያ

  እስክንድር ፍሬው

  ይህ ፎረም ተዘግቷል
  አስተያየቶች
       
  እዚህ ፎረም ላይ የሠፈረ አስተያየት የለም፤ የመጀመሪያው ይሁኑ