ዓርብ, ህዳር 27, 2015 የአካባቢው ጊዜ 05:43

ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን በትምህርትና በምርምር የሚያግዝ ድርጅት ተቋቋመ

ከግራ ወደ ቀኝ ፡ ዶ/ር ሀይለማሪያም እና ዶ/ር ሙሉጌታ
ከግራ ወደ ቀኝ ፡ ዶ/ር ሀይለማሪያም እና ዶ/ር ሙሉጌታ
ግርማይ ገብሩ

በአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት በኢትዮጵያ ያሉትን ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በተለይ በትምህርትና ምርምር ለማገዝ የሚያስችል ED-REAP ማለትም ሲተነተን Ethiopian Diaspora for research and education advancement through partnership የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ለትርፍ ያልቆመ ድርጅት ኣቋቋሙ፡፡


መስራቾቹ ዶክተር ሰለሞን ኣብርሃም ከ ከኖርዝ ካሮላይና ሴንተራል ዩኒቨርስቲ, ዶክተር ኪሮስ ብርሃነ ከዩኒቨርስቲ ኦፍ ሳውዘርን ካሊፎርንያ
, ዶክተር ሙሉጌታ ገብረእግዚኣብሔር  ከሜዲካል ስኩል ስቴት ዩኒቨርስቲ
ዶክተር ሃይለማርያም ገብረስላሴ ከ ሳውዝ ካሮሊና ስቴት ዩኒቨርስቲ እንዲሁም ዶክተር መኮነን ገብረሚካኤል ከ ዩኒቨርስቲ ኦፍ ካናቲኬት
ናቸው፡፡
 
የዝግጅቱን ሙሉ ክፍል ከዚህ ያድምጡ
የዝግጅቱን ሙሉ ክፍል ከዚህ ያድምጡi
|| 0:00:00
...    
 
X