የጋምቤላ ልዩ ኃይል ትጥቅ ፈታ


የጋምቤላ ልዩ ኃይል ትጥቅ ፈታ

No media source currently available

የጋምቤላ ክልል ልዩ ኃይል ትጥቅ ፈትቶ ወደ ሥልጠና እንዲገባ መደረጉን ያነጋገርናቸው የአካባቢው ነዋሪዎችና አንድ የወረዳ ምክር ቤት አባል አረጋግጠውልናል፡፡

XS
SM
MD
LG