No media source currently available
በቡርኪና ፋሶ ዋና ከተማ ዋጋድጉ ሥራ ፈጣሪ ኒውላቭ ኩሺየቴር የወዳደቁ ማሽኖችን በመጠቀም የአካባቢውን ነዋሪዎች ህይወት በማቅለል ላይ ይገኛል። የፈጠራ ባለሞያው ስለሚሰራቸው የፈጠራ ስራዎች ዘጋቢያችን ጊልዳ ዳ ያደረሰንን ዘገባ ኤደን ገረመው ታቀርበዋለች።