የሱዳን ጦርነት፣ በተለይም በሕፃናት ላይ አስከፊ ተጽእኖ አሳድሯል። ሕይወታቸውን ለማትረፍ ወደ ጎረቤት ሀገራት በሚሸሹበት ወቅት፣ አንዳንዶቹ ከወላጆቻቸው ተለያይተዋል። ስቃይም ገጥሟቸዋል። የቪኦኤዋ ሺላ ፖኒ በደቡብ ሱዳን እና ሱዳን ድንበር ላይ ከምትገኘው ሬንክ ከተማ እንደላከችው ዘገባ ከሆነ፣ አንዳንዶቹ ሕፃናት ለጊዜው እንደ ወላጅ ከሚንከቧከቧቸው ሰዎች ጋራ በመኖር ላይ ናቸው። ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሜይ 21, 2024
ባይደንና ትረምፕ በመሣሪያ ባለቤትነት መብት ጉዳይ
-
ሜይ 21, 2024
የዓለም መሪዎች በራይሲ ሞት የተሰማቸውን ኀዘን በመግለጽ ላይ ናቸው
-
ሜይ 21, 2024
በእስራኤል መሪዎች ላይ የታሰበውን የመያዣ ትእዛዝ ዩናይትድ ስቴትስ ተቃወመች
-
ሜይ 21, 2024
አቶ ታዬ ደንዳአ በቀረበባቸው ክስ ላይ የጠየቁት ማሻሻያ ውድቅ ተደረገ
-
ሜይ 20, 2024
አፍሪካ ነክ ርእሶች