No media source currently available
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዘመናዊውን ኤርበስ 350 አይሮፕላን በመግዛት ከአፍሪካ አንደኛ ከዓለም ሰባተኛ ሆንዋል። ይህ ግዢ አየር መንገዱ ከዓለም መሪ አየር መንገዶች አንዱ መሆኑን እንደሚያሳይ የዘርፉ ባለሙያዎች ገልፀዋል። አይሮፕላኑ ዛሬ በሃገር ውስጥ የምረቃ በረራ አካሂዷል።