በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያዊና ኤርትራዊ ምሁር በቅርቡ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል የተካሄደው ግጭት ይገመግማሉ


በቅርቡ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል የተካሄደውን ግጭት በተመለከተ ዶክተር ዓወት ተወልደ ወልደ-ሚካኤልና ዶክተር መሐሪ ረዳኢ ገምግመዋል። ሁለቱ ምሁራን በሁለቱ ሀገሮች መካከል ጦርነት ማካሄድ እንደማይበጅ አስረድተዋል። መንስኤው ምን ሊሆን ይችላል በሚለው ነጥብ ላይ የየራሳቸውን ግምት አሰቀምጠዋል። መፍትሄ ስላልሉትም ጠቅሰዋል።

ዶክተር ዓወት ተወልደ ወልደ-ሚካኤል ኤርትራዊ ሆነው ካናዳ ውስጥ ኦንታርዮ በሚገኘው ኩንስ ዩኒቨርሲት የታሪክ መምህር ናቸው። ዶክተር መሐሪ ረዳኢ ደግሞ ኢትዮጵያዊ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ ተባብሪ ፕሮፌሰር ናቸው።

ከሁለቱን ምሁራን ጋር የተካሄደውን ቃለ-ምልልስ ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

ኢትዮጵያዊና ኤርትራዊ ምሁር በቅርቡ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል የተካሄደው ግጭት ይገመግማሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:35:23 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ


XS
SM
MD
LG