የይገባኛል ጥያቄ በሚነሣባቸው የአማራ እና የትግራይ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ባለው ወቅታዊ ሁኔታ፣ ሁሉም ወገኖች ለፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት እንዲገዙና ከተንኳሽ ተግባራት እንዲቆጠቡ የፌደራሉ መንግሥት አሳሰበ። ሁሉም ወገኖች ካለፈው ግጭት ትምህርት መውሰድ እንዳለባቸው፣ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባባሪያ ኃላፊ ለብሔራዊ ቴሌቪዥን ተናግረዋል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሜይ 16, 2024
በአፍሪካ የቤተሰብ ሕግ የጾታ መድልኦ እንደሚያሳይ አዲስ ጥናት አመለከተ
-
ሜይ 16, 2024
የራያ አካባቢዎች መሠረታዊ አገልግሎቶች እንደተቋረጡ ነዋሪዎች ገለፁ
-
ሜይ 16, 2024
የኬኔዲ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዘመቻ ለዋና ተፎካካሪዎች እንደ አሰናካይ ታይቷል