በዩናይትድ ስቴትሱ ፎርድ ኩባኒያ የሚሠራው F- 150 ሞዴል ባለዕቃ መጫኛ ተሽከርካሪ በገዢ ብዛት ከአርባ ዓመታት በላይ ቀዳሚነቱን ይዞ ቆይቷል፡፡ ለዚህ ተወዳጅነት ያበቃው ምን ይሆን? የቪኢኤዋ ዶራ መኳዋር ሚሺጋን ግዛት ዲርቦርን ከተማ የሚገኘውን የፎርድ ሞተር ኩባኒያ ጎብኝታ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሜይ 20, 2024
አፍሪካ ነክ ርእሶች
-
ሜይ 20, 2024
በትግራይ ተፈናቃዮች አመላለስ መዘግየት እንደሚታይ ምክትል ፕሬዚዳንቱ ገለጹ