የዩናይትድ ስቴይትሱ ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ ኢትዮጵያን ጨምሮ ስድስት አጋዥ ሀገሮችን ያሳተፈ በስደተኞች ጉዳይ የዓለም መሪዎች ጉባዔ እያካሄዱ ነው።
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ በዛሬ እለት በኒው ዮርክ ተጀምሯል።