ኢትዮጵያና አሜሪካ በፀጥታ ትብብር ጉዳይ ላይ ያላቸው ግንኙነት ልዩነት ባስንሱ ርዕሶች ላይ እንዲነጋገሩ እድል ይፈጥራ ሲሉ አንድ የዘርፉ ተንታኝ አብራርተዋል።
በቅርቡ የተካሄደውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ሂደትና ውጤት እንደማይቀበለው ተቃዋሚው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት መድረክ ጉባዔ በይፋ አስታውቋል።
የፕረዚዳንት ባራክ ኦባማ የአፍሪቃ ጉብኘት የ United States ፕረዚዳንትነትንና የአፍሪቃ ዝርያንነትን አቅፎ የያዘ መበሆኑ ለአፍሪቃውያን ያስተላለፉት መልእክት ለአህጉሪቱ ከመቆርቆርም አንጻር እንደሆን ገልጸው ፕረዚዳንት ኦባማ በአፍሪቃ ላይ የአስተሳሰብ ለውጥ እንዲኖር አድርገዋል ብለዋል ስለአፍሪቃው ጉብኝት እንዲተነትኑልን የጋበዝናቸው ዶክተር አየለ በከሬ።
የአፍሪቃ የምርጫ ታሪክ፣ ቻይና በአፍሪቃ United Statesን ማጠፍዋ ተገለጸና የአፍሪቃ ሚልዮነሮች የሚሉትን ርእሶች ነው በዛሬው አፍሪቃ በጋዜጦች ዝግጅታችን የምንመለከተው።
አፍሪቃ በጋዜጦች የተሰኘው ፕሮግራማችን ስለ አፍሪቃ ከተጻፉት የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል። የዛሬው ፕሮግራማችን የተለያዩ ጋዜጦች ስለ ፕረዚዳንት ኦባማ የኢትዮጵያ ጉብኝት በጻፉት ላይ ያተኩራል።
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ስለ ኢትዮጵያ ምርጫ የሰጡት አስተያየት “በጎውን ንግግራቸውን ሁሉ የሻረ ነው” ሲሉ የመድረክ ሊቀ መንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ተናገሩ።
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ የኬንያና የአፍሪካ ጉብኝት የአፍሪካዊያንና የመሪዎቹ ችግሮችና ሥጋቶች ፊትለፊት የተነገሩበት እንደነበረና በመጭዎቹ ሣምንታትና ወራት ለውጦች ይመጣሉ ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቱ የሰብዓዊ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ታም ማሊኖውስኪ ገልፀዋል፡፡
ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ፕሬዚደንት ኦባማ ኢትዮጵያ ባደረገችዉ የኢኮኖሚ እድገት አመስግነዉ ይቀራሉ ባሉዋቸዉ የዴሞክራዊ ሂደቶች የወዳጅ ምክር ለግሰዋል ብለዋል።
ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ በአፍሪቃ ሕብረት ባደረጉት ንግግርና ከጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ ጋር ባደረጉት ጋዜጣዊ ላይ በተነሱት ነጥቦች ከኢትዮጵያ ተቃዋሚ የፖለቲካ መሪዎች የተለያዩ አስተያየቶች ተሰጥተዋል።
የአኅጉራዊ ጸጥታ ጉዳዮችና የሕዝቦች ብሶት በኦባማ የአፍሪቃ ሕብረት ንግግር
ባለፈዉ ማክሰኞ ፕሬዚደንት ኦባማ በአፍሪቃ ሕብረት ዋና ጽህፈት ቤት በኔልሰን ማንዴላ አዳራሽ ያሰሙት ንግግር እንዳበቃ በአካል ተገኝተዉ ካዳመጡት መካከል መስካቸዉ አመሃ ሶስቱን አነጋግሯል።
“እናንት ልታከናውኑት የማይቻላችሁ ኣንዳችም ነገር የለም!!” የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ መልእክት ለኬንያ ወጣቶች።
በኢትዮጵያ ቀጣይ ዕድገት ሊኖር የሚችለው በመረጃዎች ፍሰትና በግልፅ የሃሣብ ልውውጥ ላይ ሲመሠረት መሆኑን ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ አሳስበዋል፡፡
«ባለሥልጣናቱ እያሉ ያሉት ተመክሮ ‘እንቀስማለን’ የሚል ነው። ዝም ብሎ ማሰርና መግረፍ ትክክል ስላለመሆኑ (የግድ) ከአሜሪካ መማር የለብንም። ይቺ አገር እኮ ብዙ ሺህ ዓመት የቆየች አገር ነች።» ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ።
የኢትዮጵያ አቀባበልና የኬንያ ጉብኝት ማጠቃለያ ዘገባ
ተጨማሪ ይጫኑ