የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ "ፍተሃዊ፣ ዘመናዊና ህጋዊ" ያሉትን የአሜሪካን የኢሚግረሽን አካሄድን የሚቀይር ዕቅደ ሃስብ ትናንት ይፋ አድርገዋል።
አፍጋኒስታን በምትገኘው ሄልማንድ ክፍለ-ሃገር ላይ የተካሄደ የውጭ የአየር ድብደባ በሥህተት ቢያንስ 17 የመንግሥት ወታደሮችን ገድሎ 14 አቁስሏል።
ዩናይትድ ስቴትስ በ200 ቢልዮን ዶላር በሚገመት የቻይና ሸቀጥ ላይ ከ 10 እስከ 25 ከመቶ ቀረጥ ጨምራለች። ቻይና ግን የቀረጥ መጠኑን ከፍ ብታደርግም “የጥርስን በጥርስ” ዓይነት የ”በቀል” ምላሽ ውስጥ አልገባችም። ቻይና በሌላ መንገድ ጉልበትዋን እያሳየች መሆንዋ ተገልጿል።
በዩናይትድ ስቴትስና በሌሎችም አከባቢዎች ከሚገኙ የንግድ ተቋማትና በ$100 ሚልዮን የሚገመት ገንዘብ ለመስረቅ የሚያስልችል የሶፍተ ዌር ፕሮግራም የሚጠቀም ዋናው መሰረቱ ምሥራቅ አውሮፓ የሆነው የሳይበር የወንጀል መረብ እንደተበተነ ታውቋል።
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ሲጠበቅ የቆየውን የኢሚግሬሽን ዕቅደ ሃሳባቸውን ዛሬ ያስታውቃሉ ተብሎ ይጠበቃል። የእርሳቸው ዕቅድ ከቤተሰብ ማገናኘትና ከሰብዓዊ መለኪያዎች የራቀ ይሆናል ተብሏል።
”…ጥላሁን ገሰሰ ‘ልብ ላይ ነው ወይስ ጉበት .. ፍቅር ሲይዝ የሚያድርበት?’ ብሎ ድሮ ሥሜት የሚመነጨው ከልብ ውስጥ ነው የሚል ግምት ነበር። አሁን በእርግጥ ይታወቃል። ሥሜትና ሃሳብ የማመንጨት ሥራ የአንጎል ነው።” ፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳ የሥነ ልቦና፣ የነርቭና የአዕምሮ ህክምና ልዩ ባለሞያና ተመራማሪ።
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማማይክ ፖምፔዮ ብራሰልስ በሚገኘው የአውሮፓ ህብረት ዋና ጽህፈት ቤት ደርሰዋል።
ቻይና ዩናይትድ ስቴትስ ለወሰደችው እርምጃ ምላሽ ከአሜሪካ ወደ ቻይና በሚላኩት በ $60 ቢልዮን ዶላር በሚገመቱ ዕቃዎች ላይ ቀረጥ እንደምትደነግግ አስታውቃለች።
ዩናይትድ ስቴትስ ሶማሊያ ውስጥ ባደረሰችው የአየር ጥቃት አስራ ሦስት የእስላማዊ መንግሥት ቡድን ተዋጊዎች መገደላቸው ተገለጠ።
የፓኪስታን ሁለተኛዋ ትልቋ ከተማ ላሆር ውስጥ ዛሬ ጠዋት በአንድ ሃይማኖታዊ ቅዱስ ሥፍራ በደረሰ የቦምብ ፍንዳታ ስምንት ሰዎች ሲገደሉ ከሃያ በላይ መቁሰላቸው ተገለጠ።
ከየዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት የቀድሞ የግል ጠበቃ ማይክል ኮኽን ፕሬዚዳንቱ ጋር በድብቅ ወሲባዊ ግንኙነት ነበራቸው ለተባሉ ሁለት ሴቶች አፍ ማዘጊያ ገንዘብ በመክፈልና በሌሎች ወንጀሎች የቀረቡባቸው ክሶች ተረጋግጠውባቸው ትላንት ወደ ወህኒ ቤት ተልከዋል።
በሚያንማር ለሁለት ዓመታት በእሥር ላይ የቆዩት ሁለት የሮይተርስ ዜና አገልግሎት ጋዜጠኞች ዛሬ ተለቀው ቤተሰቦቻቸውን ተቀላቅለዋል።
ሰሜን ኮሪያ ትናንት አከታትላ የተኮሰቻቸው የአጭር ርቀት ተምዘግዛጊ ሚሳይሎች ትዕይንት ከአሜሪካ ጋር የጀመረችውን የኒኩሌር ትጥቋን የማስፈታት ንግግር ሂደት እንደማያጨናግፈው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ አስታወቁ።
የእሥራኤል ድብደባ የተከተለው ሠርጡ ውስጥ የሚገኙ ፍልስጥዔማዊያን ታጣቂዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ሮኬቶችን ካዘነቡ በኋላ መሆኑ ተዘግቧል።
የአሜሪካ ድምፅ ባለፉት ሰባ አምስት ዓመታት ውስጥ በዓለም ዙሪያ ያሉ የተለያዩ አድማጮችና ተመልካቾች ከሌሎች ምንጮች ሊያገኟቸው የማይችሏቸውን መረጃዎች ለዓለም ሲያደርስ መቆየቱን ዋና ዳይሬክተሯ አማንዳ ቤኔት ገልፀዋል።
"ሳይክሎን ፋኒ" ማዕበል ምሥራቅ ህንድ ግዛት ደርሶ በከባድ ዝናብና ንፋስ አካባቢውን እየደበደበ ነው።
ዋና ከተማዋ ካራካስ ውስጥ የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ እየተካሄደ ነው ሲል ዛሬ የቬንዙዌላው ሶሺሊስት መንግሥት ተናገረ።
የሩስያው ፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲን የሰሜን ኮርያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን መጀመርያ የማስተማመኛ ዋስትና ካገኙ የኑክሌር መሳርያን ሊያስወግዱ ይችላሉ የሚል ዕምነት እንዳላቸው ገልፀዋል።
አፍጋኒስታን ውስጥ ከታሊባን ጋር በመደራደር ላይ ያሉት የዩናይትድ ስቴትስ ልዑክ ዛልሜ ኻሊሊዛድ በሀገሪቱ የሚሞቱን ሰዎች ቁጥር ለመቀነስ የሚያስፈልገው የሰላም ሥምምነት ነው ሲሉ አስገንዝበዋል።
የፓኪስታን ፖሊሶች በገለፁት መሰረት ማንኑቱ ያልታወቀ ታጣቂ አንዲት በፖልዮ ክትባት ሥራ የተሰማራች የጤና ጥበቃ ስራተኛን ተኩሶ ሲገድል ሌላዋን ደግሞ አቁስሏል።
የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ዲሞክራቲክ ፓርቲውን ወክሎ ለፕሬዚዳንትነት ለመወዳደር በሚካሄደው የምርጫ ዘመቻ እንደሚስተፉ ዛሬ አስታውቀዋል።
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ሜክሲኮ አዲስ ፍልስተኞች ጥገኝነት ለመጠየቅ ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ በመከላከል ተግባር በቂ ጥረት አላደረገችም በማለት በአዲስ መልክ እየነቀፏት ነው። በተጨማሪም የሜክሲኮ ወታደሮች በቅርቡ ድንበሩ ላይ ባሉ የአሜሪካ ወታደሮች ላይ ጠመንጃ ወድረዋል ሲሉም ነቅፈዋል።
ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ በመጪው ዓመት የህዝብ ቆጠራ በሚካሄድበት ወቅት በሀገሪቱ የሚኖሩት ሰዎችን ሁሉ ዜግነት መጠየቅን ያካትት እንደሆነ ዛሬ በከፍተኛ ፍ/ቤት ክርክር ተደርጎበታል።
የዩናይትድ ስቴትስ የጂኦሎጂ ወይም የመሬት ምርምር ጥናት ደቡባዊ ፊሊፒኒስ በሌላ ከባድ የመሬት ነውጥ ተመቷል።
የሰሜን ኮርያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ከሩስያው ፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲን ጋር ለመነጋገር በያዝነው ሳምንት ቭላዲቫስቶክ ወደ ተባለችው የሩቅ ምስራቅ የሩስያ ከተማ ይጓዛሉ።
ተጨማሪ ይጫኑ