በፕሬዚዳንት ኦባማ የተጀመረው የወጣት አፍሪካዊያን መሪዎች ጅማሮ የማንዴላ ዋሺንግተን ፌሎውሺፕ መርኃግብር ሁለተኛ ዙር ተሣታፊዎች ስብሰባ ዛሬ ተጀምሯል፡፡
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ስለ ኢትዮጵያ ምርጫ የሰጡት አስተያየት “በጎውን ንግግራቸውን ሁሉ የሻረ ነው” ሲሉ የመድረክ ሊቀ መንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ተናገሩ።
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ የኬንያና የአፍሪካ ጉብኝት የአፍሪካዊያንና የመሪዎቹ ችግሮችና ሥጋቶች ፊትለፊት የተነገሩበት እንደነበረና በመጭዎቹ ሣምንታትና ወራት ለውጦች ይመጣሉ ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቱ የሰብዓዊ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ታም ማሊኖውስኪ ገልፀዋል፡፡
ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ፕሬዚደንት ኦባማ ኢትዮጵያ ባደረገችዉ የኢኮኖሚ እድገት አመስግነዉ ይቀራሉ ባሉዋቸዉ የዴሞክራዊ ሂደቶች የወዳጅ ምክር ለግሰዋል ብለዋል።
የኢትዮጵያና የአሜሪካ ሕዝቦች ምንጫቸው አንድ ስለመሆኑ ማስረጃ አለን ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ለሌላ የምዕት ዓመት የሁለቱ ሃገሮች ግንኙነት፣ አንድ ለሆነው ሰብዓዊ ቤተሰብ፣ ቀስተደመና ቀድሞ ለተቀሰተባትም ምድር ለኢትዮጵያ እንዲሁም “ለጤናችን” ፅዋ አንስተዋል፡፡
በኢትዮጵያ ቀጣይ ዕድገት ሊኖር የሚችለው በመረጃዎች ፍሰትና በግልፅ የሃሣብ ልውውጥ ላይ ሲመሠረት መሆኑን ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ አሳስበዋል፡፡
«ባለሥልጣናቱ እያሉ ያሉት ተመክሮ ‘እንቀስማለን’ የሚል ነው። ዝም ብሎ ማሰርና መግረፍ ትክክል ስላለመሆኑ (የግድ) ከአሜሪካ መማር የለብንም። ይቺ አገር እኮ ብዙ ሺህ ዓመት የቆየች አገር ነች።» ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ።
የኢትዮጵያ አቀባበልና የኬንያ ጉብኝት ማጠቃለያ ዘገባ
ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ኢትዮጵያ መንግሥት ላይ በሰብዓዊ መብቶችና ዲሞክራሲ ጉዳዮች ተፅዕኖ ማሳደር ይችላሉ?
ለተመሣሣይ ጥያቄ ምላሽ የሰጡት የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጥያቄው የኬንያ ጥያቄ አይደለም - ኡሁሩ ኬንያታ
የኢትዮጵያና የአሜሪካ ግንኙነት ውጣ ውረድ የበዛበት ነበር ሲሉ የፖለቲካ ሣይንስ ምሁሩ ዶ/ር ጌታቸው መታፈሪያ ገለፁ፡፡
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማን ኢትዮጵያን መጎብኘት እንደማትቃወም በቅርቡ ከአራት ዓመታት እሥር በኋላ የተፈታችው ርዕዮት ዓለሙ አስታውቃለች፡፡
«ከዓመት በላይ እስር ላይ ከቆዩት ጋዜጠኞችና አምደኞች የከፊሉ መፈታት እርግጥ ከፕሬዝዳንት ኦባማ ጉብኝት ጋር የተያያዘ ነው። ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማሪያም ከ15 ቀናት በፊት አሸባሪዎች ሲሏቸው ኅዝቡ ግን “አቶ ደሳለኝ ሊፈቱ መሆኑን አያውቁም ነበር። ከእኛው እኩል ሰሙ” ነው ያለው።» ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ።
በዓለምአቀፉ የሥራ ፈጠራ ጉባዔ ላይ ለመገኘትና የአባታቸውን ሃገር ኬንያን ለመጎብኘትም ናይሮቢ የገቡት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ አፍሪካ ውስጥ የሚፈስሰውን የአሜሪካ መዋዕለ ነዋይ በከፍተኛ መጠን የማሳደግን አስፈላጊነት ይናገራሉ ተብሏል፡፡
የፌስቡክ መሥራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ ማርክ ዙከርበርግ ኢትዮጵያ ሊሄድ መሆኑ ተሰማ፡፡
ጦርነት ባነተባት የመን በድንበር ተሻጋሪ ሥራ ፈላጊዎች ላይ ከሚፈፀሙ በደሎች መካከል የተንሠራፋ አስገድዶ ገንዘብ መዝረፍ እንደሚገኝበት ዓለምአቀፉ የፍልሰት ጉዳዮች ድርጅት - አይኦኤም ይናገራል፡፡
ከኢራን ጋር የተደረገውን አለም አቀፍ የኑክሌር ስምምነት በተግባር ላይ ማዋል የአለም ደህንነት በበለጠ እንዲጠበቅና የኢራናውያን የኑሮ ደረጃ እንዲሻሻል ያደርጋል። በዩናይትድ ስቴትስና በኢራን መካከል ሌሎች እድሎች እንዲከፈቱ የማድረግ መሰረትም አለው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ተናግረዋል።
ፕረዚዳንት ባራክ ኦቦማ በ United States ፕረዚዳንትነት አፍሪቃን ለአራተኛ ጊዜ ለመጎብኘት ተዘጋጅተዋል። በአባታቸው የትውልድ ሀገር ኬንያ መዲና ናይሮቢ በአለም አቀፍ የንግድ ስራ ጉባኤ ይሳተፋሉ። ኢትዮጵያን በሚጎበኙበት ጊዜ ደግሞ ከሀገሪቱና ከአፍሪቃ መሪዎች ጋር ተገኛኝተው ይነጋገራልሉ።
ሶማሊያ ግድጅ ላይ የሚገኙት የኢትዮጵያና የኬንያ ወታደሮች ጌዶ እና ቤይ በሚባሉት ሁለት የሶማሊያ ክፍለ ሀገሮች በጽንፈኛ የሁከትና የሽብር ቡድን አልሸባብ ላይ አዲስ ጥቃት ከፈቱ፡፡
ርዕሱን ተጭነው ወደ ውስጥ ይዝለቁና ለዒድ ከቪኦኤ ሥርጭት የተቀናበረውን የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ
ትላንት በተጠናቀቀዉ ሶስተኛዉ የፋይናንስ የልማት ዓለም አቀፍ ጉባኤ የጸደቀዉ የአዲስ አበባ የተግባር አጀንዳ ሰነድ በዓይነቱ የተለየና ትልቅ እርምጃ የታየበት ነዉ ሲሉ ሁለት የኢትዮጵያ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ገለጹ።
ተጨማሪ ይጫኑ