የኤርትራ መንግሥት ኢትዮጵያንና ጎረቤት ሃገሮችን የማተራመስ ስትራተጂውን ካልቀየረ እርምጃ የምንወስድበት ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል ብለዋል ጠቅላይ የሚኒስትሩ ዛሬ ለፓርላማቸው ባደረጉት ንግግር፡፡
ማስታወቂያ፤ ጥያቄዎችዎን ይላኩ - ለጥያቄዎ መልስ
ዩናይትድ ስቴትስ 239ኛውን የነፃነት ቀኗን ሰኔ 27/2007 ዓ.ም ታከብራለች፡፡
በኤርትራ ላይ የሚካኤደው የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ምርመራ የሚጠረጠረውን በሰብዕና የሚፈፀም ወንጀል እንዲያካትት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ትናንት ወስኗል፡፡
የኢትዮጵያ መንግሥትና ባለሥልጣናቱ ባለፈው የአውሮፓ 2014 ዓ.ም ውስጥ በርካታ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችን መፈፀማቸውን የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጀመረውን አዲስ በረራ ምክንያት በማድረግ ወደ አዲስ አበባ የተጓዘው የሎስ አጀለስ የልኡካን ቡድን ከአዲስ አበባ የንግድ ምክር ቤት ጋር የመግባቢያ ሠነድ ተፈራርሟል።
ትውልደ-ኢትዮጵያ ቤተ-እሥራኤላዊያን ቴልአቪቭ ከተማ ላይ ትናንት ሰላማዊ ሰልፍ አድርገው ከፖሊስ ጋር ተጋጭተዋል፡፡
ሴፕ ብላተር ለአምስተኛ ጉዜ በተመረጡበት ጉባዔ ላይ የተሣተፉት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዚዳንት ጁኔይዲ ባሻ ቲልሞ ለብላተር እንደገና መመረጥ የድጋፍ ድምፅ ከሰጡት የብሄራዊ ፌዴሬሽኖች መሪዎች መካከል ናቸው፡፡
ትልቁ የዓለም የእግር ኳስ ፌዴሬሽኖች ኅብረት - ፊፋ (FIFA) በሙስና ቅሌት መዘፈቁ ይፋ የሆነ ሰሞን፣ ፕሬዚደንቱ ደግሞ ለአምስተኛ ጊዜ ለመመረጥ እየተሰናዱ መሆናቸው ተሰማና፣ ሁሉም «... አሁን ማ ይሙት..» ይል.......
በደቡብ ሱዳን ሁለት ስቴቶች ወይም ክልሎች ውስጥ በተቀሰቀሰ ከባድ ውጊያና በረሃብ ምክንያት ከመቶ ሺህ በላይ ደቡብ ሱዳናዊያን ባለፉ ሁለት ወራት ውስጥ መፈናቀላቸውንና መሰደዳቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር አስታውቋል፡፡
ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ችግሮች ተቀያቂዎቹ ተቃዋሚዎቹም ናቸው - ቴድ ዳኘ
የሰብዓዊ መብቶች ጉዳይ ሲነሣ የኢትዮጵያ ስም እምብዛም በበጎ አይነሣም፡፡ በብዙ የምትታወቀው በተቃውሞ ድምፆች ላይ ታካሂደዋለች በሚባለው አፈና፤ ጋዜጠኞችን በማሰሯ፤ የፖለቲካ ተቃዋሚዎችን በማሳደዷ ወይም በማዋከቧ ነው፡፡
ከሞት ጋር በቅርብ ርቀት ስንተያይ ከኖርንባት ሃገር ወደ ትውልድ ሥፍራችን መምጣታችን አስደስቶናል ሲሉ ትናንት አዲስ አበባ የገቡ ከየመን ተመላሾች ኢትዮጵያዊያን አስታውቀዋል፡፡
በቅርቡ ኢትዮጵያን የጎበኙ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ከፍተኛ ባለሥልጣን አዲስ አበባ ላይ የሰጡትን አስተያየት የተቸውን የዋሽንግተን ፖስት ጋዜጣ ርዕሰ አንቀጽ “ከተናገሩበት ጭብጥ ውጭ ነው የተወሰደው፤” ሲሉ ተከላከሉ።
ሁለት ኢትዮጵያዊያን የምጣኔ ሃብት ምሁራን በአውሮፓ አቆጣጣር በታኅሳስ 2013 ዓ.ም ኢትዮጵያዊያንን ከአገር በሚያስኮበልሉ ምክንያቶች ላይ የምርምር ሪፖርት አቅርበዋል።
ትውልደ-ኢትዮጵያ ቤተ-እሥራኤል ይደርስብናል የሚሉትን የዘረኝነት መድልዎህ የፖሊስ ጭካኔ የሚያጣራ የመንግሥት ኮሚቴ በጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ተቋቁሟል፡፡
የዩናይትድ ስቴይትስ ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ ትናንት የተከበረውን የዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀን አስመልክቶ ሦስት ጋዜጠኞችን ባለፈው አርብ በቢሯቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
ተጨማሪ ይጫኑ