እንኳን ለአዲሱ 2007 ዓ.ም አደረሰዎ፡፡ ለወዳጅ ዘመዶችዎ የእንኳን አደረሣችሁ መልዕክት ማስተላለፍ ቢፈልጉ ለአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ በስልክ ቁጥር 202-205-9942 የውስጥ መሥመር 14 በተዘዋዋሪ ደውለው መልዕክትዎን ያኑሩ፤ ወይም በኢሜል horn@voanews.com ላይ ይላኩ፤ ወይም በፌስ ቡክ amharic@voanews.com ላይ ያስፍሩ በትዊተር voaamharic ብለው ትዊት ያድርርጉ፡፡ ከደረሰን ጊዜ ጀምሮ በመጭዎቹ ጥቂት ቀናት መልዕክትዎን ለአድማጭ እናበቃለን፡፡
አዲሱ ዓመት የጤና፣ የሰላም፣ የመግባባት፣ የተሣካ ሥራ ውጤትና የብልፅግና እንዲሆን እንመኛለን፡፡