የዩናይትድ ስቴትስ የመጀመሪያው ጥቁር ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ከሲቪል መብቶች ትግል ፋና ወጊዎችና አራማጆች ጋር ዛሬ ዋሽንግተን ዲሲ አደባባይ ላይ ለክብረ በዓል ወጥተው ዋሉ፡፡
“የሰላም እሴቶች ማጎልበቻ” የተባለው ጉባዔ የተዘጋጀው በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔና በፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ነው።
በኢትዮጵያና በኬንያ የድንበር አካባቢዎች ከከትናንት በስተያው ቅዳሜ ወዲህ በተፈጠሩ የጎሣዎች ግጭቶች ቢያንስ ሦስት ሰዎች መገደላቸውን አንድ የኬንያ ራዲዮ ጣቢያ ዘገበ፡፡
ማርቲን ሉተር ኪንግ - ዳግማዊ “ይታየኛል” /አይ ሃቭ ኧ ድሪም/ ሲሉ ያደረጉበት የዋሽንግተን የእኩልነትና የሥራ ዕድሎች ሰልፍ ረቡዕ፣ ነሐሴ 22/2005 ዓ.ም ልክ ሃምሣ ዓመት ይሞላዋል፡፡
health
የግብፅ ሁኔታ ከጎረቤት አንፃር ሲታይ በጣም የሚያሣዝን ነው ሲሉ ዶ/ር ያዕቆብ አርሳኖ አመለከቱ፡፡
ካይሮ ውስጥ ጸረ መንግስት ተቃውሞ ይካሄድባቸው በነበሩት ሰፈሮች ላይ የተወሰደው እርምጃ በመላ ከተማይቱና በመላ ሀገሪቱ ተስፋፍቶ በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተገድለዋል።
ዋይት ሃውስ የኃይል እርምጃውን አወገዘ።