የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ አሁን ማማሻውን ተጠናቋል።
ከዓለም መሪዎች
የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ /ኦፌኮ/ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና የተመሰረተባቸው ክስ ተቋርጦ ዛሬ መፈታታቸው ታወቀ፡፡ አያሌ ደጋፊዎቻቸው እና የኦፌኮ አባላት በቤታቸው አካባቢ በአጀብ ተቀብለዋቸዋል፡፡
ወደ ኢጣልያ የሚገቡ ስደተኞችና ፍልሰተኞች ቁጥር እየቀነሰ የመጣ ይምሰል እንጂ ከፈረንሣይ ጋር በምትዋሰነው ውቢቱ ቬንቲሚግሊያ ከተማ ያለው ሁኔታ ግን የሚያሳየው እንደዚያ ዓይነቱን እውነት አይደለም።
በኢራን የተለያዩ ከተሞች ካለፈው ሳምንት ሀሙስ ጀምሮ መንግሥትን የሚቃወሙ ሰልፎች በመካሄድ ላይ ናቸው።
በኒው ዮርክ ከተማ ውስጥ በደረሰው ፍንዳታ፣ ሦስት ሰዎች ላይ ጉዳት ደርሷል፤ የሞተ የለም፡፡
የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ዓለምቀፍ ዕውቅና ያላቸው አሥራ ሰባት የሲሪላንካ፣ የአሜሪካ፣ ሆንግ ኮንግ፣ የህንድና ቻይና ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካዎች ያሉበት ፓርክ ነው፡፡
ከ44ሺህ በላይ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ተሳታፊዎች በተካፈሉበት ውድድር፣ አትሌቶች ይገኙበት እንደነበርና፣ በውድድሩ ላይ አንደኛ ለወጡ አሸናፊዎች የመቶ ሺህ ብር ሽልማት መበርከቱ ተጠቁሟል፡፡
ለ37 ዓመታት ሥልጣን ላይ የነበሩት የዚምባቡዌ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ ሥልጣን ለቀቁ፡፡
ለሠላሳ ሠባት ዓመታት ያህል ሥልጣን ላይ የቆዩት የዚምባብዌ መሪ ሮበርት ሙጋቤ፣
በ47ኛው የኒው ዮርክ ማራቶን ኢትዮጵያ በሴቶች እና በወንዳች ምድብ ሦስተኛ ሆናለች፡፡
በተባበሩት መንግሥታት የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ኒኪ ሄሊ፣
የ2010 ዓ.ም. የእሬቻ በዓል በቢሾፍቱ ሆራ፣
መስቀል በየኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ህዝቦች የሚከበር ብሔራዊ በዓል ሲሆን በዓሉ በብሔረሰቦች የተለያየ ስያሜ አለው፡፡
የዩናይትድ ስቴትስ የሔሪኬን ማዕካል በገለፀዋ መሰረት “ማርያ” የሚል ስያሜ የተሰጠው ብርቱ ዝናብ የተቀላቀለበት ከባድ አውሎ ነፋስ ከፊል ፖርቶሪኮን በርትቷል።
ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ፣ እአአ በ2001፣ የዛሬ 16 ዓመት፣ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ በተለይም ኒው ዮርክና ዋሽንግተን ላይ በደረሰው የአሸባሪዎች ጥቃት የሞቱትን የሚያስታወስ የጸሎት መርሐ ግብር መምራታቸው ተነገረ።
በጣና ሐይቅ ላይ እየተስፋፋ ያለውን እምቦጭ አረም ለማስወገድ ኅብረተሠቡ በነቂስ እየተንቀሳቀሰ ነው፡፡
በጦርነት ከታመሰችው ደቡብ ሱዳን ወደአጎራባች ዩጋንዳ የተሰደዱት ዜጎቿ ቁጥር ከአንድ ሚሊዮን መብለጡን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ። የመንግሥታቱ ድርጅት የሥደተኞች ጉዳይ ኮሚሽን ዛሬ ባወጣው መግለጫ ባለፈው የአንድ ዓመት ጊዜ በየዕለቱ አንድ ሺህ ስምንት መቶ ደቡብ ሱዳናውያን ዩጋንዳ መግባታቸውን ገልፀዋል። ሊሎች አንድ ሚሊዮን ደግሞ ወደኢትዮጲያ፣ ሱዳን፣ ኬንያ፣ ኮንጎ ዲሞክራሲያዊት ሪፖብሊክና ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፖብሊክ መሰደዳቸውን ጨምሮ ገልፀዋል።
በ16ኛው የዓለም አትሌቲክሰ ሻምፒዮና በወንዶች የ5 ሺህ ሜትር የፍፃሜ ውድድር አትሌት ሙክታር እድሪስ የወርቅ ሜዳሊያ ሲያስገኘ እንግሊዛዊው ሞ ፋራህ ሁለተኛ ወጥቷል፡፡
ኬንያውያን ፕሬዚዳንታቸውንና የፓርላማ አባላትን
ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመላሽ ኢትዮጵያውያን፣
ዩኔስኮ በዓለም ቅርስነት ከመዘገባቸው ዘመናዊ ሕንፃናዎች፣
“ቡድን - 20” በመባል የሚታወቀው በዓለም በኢኮኖሚ የበለፀጉ ሀገራት ጉባዔ ትዕይንቶች በሀምቡርግ ጀርመን
ዓለም አቀፍ የስደተኞች ቀን በጋምቤላ ጉኜል የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ሲከበር፣
“ለንደን ድልድይ” ላይ የደረሰውን ጥቃት ተከትሎ የ"ሀገሪቱ ህጋዊ ሥርዓት ይቀየር" የሚሉት ጥሪዎች እየጨመሩ መጥተዋል።
ተጨማሪ ይጫኑ