አሥረኛ ዓመቱን ያከበረው የኢትዮጵያ ታላቁ ሩጫ ውድድር ትናንት ተካሄደ። ዘንድሮ የሩጫው መሥመር ተቀይሮ በቤተ መንግሥት በኩል ማለፉ ቀርቷል።
«ልጆች ለወላጆቻቸው በቅርብም ይሁን በሩቅ ካሉበት፥ ለበዓሉ የሚሆን ሰንጋ ይገዛሉ። በተጨማሪም «ቡልኮ፤» ገዝተው በመስጠት ምርቃት ይቀበላሉ።»