አስራ ስድሥት ብሔራዊ ቲሞች እየተፋለሙ ያለበት የ 2017ቱ የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር በጋቦን አስተናጋጅነት እየተካሄደ ነው።
በወልዲያ ዘመናዊ ስታዲየም ተመረቀ፣ የ 2017 የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር በጋቦን አስተናጋጅነት ተጀመረ።
ሶማሊያ ውስጥ ግዳጅ ላይ በነበሩ የኬንያ ወታደሮች ላይ አልሸባብ ድንገተኛ አደጋ ጥሎ ቁጥራቸው የበዛ ወታደሮችን ከገደለ ልክ አንድ ዓመት ሆነ፡፡
የጋምቢያ ነባር /ተቀማጭ/ ፕሬዚዳንት የኽያ ጃሜ ከሥልጣን እንደማይወርዱ ቢያሣውቁም ባለፈው ምርጫ ማሸነፋቸው የተነገረው አዳማ ባሮ ቀደም ሲል በተያዘው ዕቅድ መሠረት የፊታችን ሐሙስ /ጥር 11/2009 ዓ.ም./ ቃለ መሃላ እንደሚፈፅሙ ቃል አቀባያቸው ዛሬ አረጋገጡ።
እስረኞችን የማሰቃየት ችግር ኢትዮጵያ ዉስጥ ለረጅም ግዜ ሳይፈታ የዘለቀ ችግር እንደሆነ የሚናገረው የሪፖርቱ ክፍል “መንግስት የጸጥታ ሀይሎች ያደረሱትን በደሎች በተገቢው መልኩ ለመመርመርም ሆና ለዓለማቀፍ ምርመራ ጥሪዎች መልስ መስጠት አልቻለም።” ይላል። በሂውማን ራይትስ ወች ከፍተኛ የአፍሪካ ተመራማሪ የሆኑት ፌሊክስ ሆርን በርካቶች እስር ቤት በሚታጎሩባት ኢትዮጵያ እያሰቃዩ የመመርመር ተግባር ወይም ቶርቸር አሁንም ቀጥሏል ይላሉ።
ዩናይትድ ስቴትስ በሱዳን ላይ ጥላቸው ከቆዩ የገንዘብ ማዕቀቦች አንዳንዶቹን ለማንሳት መወሰኗ ተገለፀ፡፡
የጋምቢያ ፕሬዚዳንት የሕያ ጃሜ መንበረ ሥልጣኑን ተቆጣጥረው ለመቆየት ያደረጉት ውሣኔ ላይሠምርላቸው እንደሚችል ተነግሯል።
የናይጀርያና የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፖብሊክ ስደተኞች ወደ ካሜሩን እየጎረፉ በመሆናቸው በሠብዓዊ ረድኤት ላይ የሚደቀኑ ተግዳሮቶች እየጨመሩ ሄደዋል።
ከኬንያ የስደተኞች ካምፕ ተነስቶ የዩናይትድ ስቴትስ የሚኔሶታ ክፍለ ሃገር ምክር ቤት አባልነት መብቃት ዕውነት መንገዱን ሲያስቡት ዕውን የሚሆን አይመስልም።
ኬንያ ውስጥ ሊካሄድ የታቀደው የመጭው ምርጫ ዝግጅት በድምፅ መስጫ መሣሪያዎች ጉዳይ ላይ በተነሣው ውዝግብ ምክንያት ሊዘገይ እንደሚችል የሃገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን አስታውቋል።
የኤርትራ ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ትናንት የገባውን አዲሱን የአውሮፓ 2017 ዓመተ ምህረት ምክንያት በማድረግ “በኤርትራ ላይ ቀጥሏል” ላሉት የፍትህ መዛባት በደል ዳግመኛ ትኩረት የሚስብ መልዕክት ለብዙ ሃገሮች መሪዎች ልከዋል።
የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ የፖለቲካ ፓርቲዎች እ ኤ አ 2017 ማብቂያ ሃገሪቱ ውስጥ ከሚካሄደው ምርጫ በኋላ ፕሬዘዳንት ጆሴፍ ካቢላ ሥልጣን እንዲለቁ ከስምምነት ደርሰዋል።
ሳምንታዊ የስፖርት ዝግጅት
ላለፉት ሦስት ዓመታት መረጋጋት ርቋት በቆየችው ደቡብ ሱዳን መንግሥቷ ሠላም ለማስፈን እንደሚፈልግ አስታውቋል፡፡
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ላለፉት አጭር ዓመታት በዋና ፀሐፊነት ያገለገሉት ባን ኪ ሙን ዛሬ ታኅሣሥ 21/2009 ዓ.ም ተሰናብተዋል፡፡
ማሊና የአውሮፓ ህብረት በሕገወጥ መንገድ ወደ አውሮፓ የሚጎርፈውን ፍልሰተኛ ለማስቆምና ከደረሱ በኋላ ጥገኝነት የተከለከሉትን ለመመለስ በሚደረገው ጥረት ላይ አሁንም ከስምምነት አልደረሱም።
ለኬንያ ምርጫ ማሻሻያ የተዘጋጀው አወዛጋቢ ሕግ ለመወሰኛው ምክር ቤት ቀርቧል።
ዛሬ ቃለ - መሃላ የፈፀሙት 281 የፓርላማ የሕግ መወሰኛና የሕግ መምሪያ አባላት የሆኑ እንደራሴዎች ናቸው፡፡
ግጭቶችና አለመረጋጋት ከሦስት ዓመት በላይ ላልተለያት ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፖብሊክ አዲሱ 2017 የአዲስ ምዕራፍ መጀመሪያ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።
የአውሮፓውያኑ ዓመት 2016 ለአፍሪካ ምጣኔ ሃብት እድገት በጣም አዳጋች እንደሚሆን ተተንብዮ ነበር፡፡
በማዕከላዊ አፍሪካ ላይ ሲቪሎችን የሚገድልና የወሲብ ጥቃት የሚፈጽም አዲስ ታጣቂ ቡድን ተፈጥሯል።
የናይጀሪያ መንግሥት በሽብርና ሁከት ቡድኑ ቦኮ ሃራም ላይ ቁልፍ ነው ሊባል የሚችል ድል መቀዳጀቱን ገልጿል፡፡
ናይጀሪያ ውስጥ ሳምቢሳ ጫካ በሚባል ሥፍራ የሚገኝ የሁከቱ ቡድን ቦኮ ሃራም ይዞት የነበረ ወታደራዊ ሠፈር መቆጣጠሩን የሃገሪቱ ጦር አስታወቀ፡፡
ዌስት ባንክ ውስጥ በምትገኘው ቤተልሄም ወንድና ሴት ስካውቶች ማንጀር አደባባይ ላይ ባደረጉት የበዐል ሠልፍ ገናን አብሥረዋል፡፡
በአትሌቲክሱ የረዥም ርቀት ሩጫ ውድድሮች ኢትዮጵያን በበርካታ ዓለምቀፍ መድረኮች በበላይነት ያስጠራው ዝነኛው አትሌት ምሩፅ ይፍጠር በ72 ዓመት ዕድሜው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡
ተጨማሪ ይጫኑ