አፍሪቃ በአሜሪካ በጋዜጦች የተሰኘው ፕሮግራማችን ስለ አፍሪቃ ከተጻፉት የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል። ማእከላዊ የአፍሪቃ ሪፑብሊክን ከጥፋት ለማትረፍ ሴት መሪ ተመረጡ የሚል ይገኝባቸዋል።
የኢትዮጵያ ወታደሮች ሶማሊያ ውስጥ ከሚገኘው የአፍሪካ ኅብረት ሰላም አስከባሪ ኃይል - አሚሶም ጋር በይፋ ተቀላቀሉ፡፡
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ኅብረት የሶማሊያ ተልዕኮ አሚሶም ሥር የሰላም ማስጠበቅ ተልዕኮ የሚያከናውኑ ወታደሮችን ልትልክ ነው፡፡
ዛሬ የነብዩ መሐመድ 1444ኛ የልደት ቀን መውሊድ ነው፡፡ ዕለቱ በዓለም ዙሪያ ባሉ ሙስሊም አማንያን ዘንድ እየተከበረ ነው፡፡
ከኢትዮጵያ ግዙፉ ኃይድሮ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታና አባይ ወንዝ ጉዳይ የተያያዘው የግብፅና የኢትዮጵያ ድርድር አለመቆሙን ወይም አለመቋረጡን የግብፅ ጠቅላይ ሚኒስትር ማስታወቃቸው ተዘግቧል፡፡
ኢትዮጵያ በጋዜጦች የተሰኘው ዝግጅታችን በሳምንቱ ውስጥ ስለ ኢትዮጵያ ከተጻፉት የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል። የእሳት ቃጠሎ ደርሶበት የነበረው የኢትዮጵያ ድሪምላይነር አይሮፕላን አገልግሎት ጀመረ የሚል ይገኝባቸዋል።
ሱዳን ዋና ከተማ ኻርቱም ላይ ባለፈው ቅዳሜና ዕሁድ ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን ባካሄዱት ስብሳባ ላይ የግብፅ ቡድን ይዞ የቀረበውን “መተማመን ማጎልበቻ መርኅ” የሚል ሰነድ ኢትዮጵያ ሳትቀበል ቀረች፡፡
የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ በ45 ሰዎች ላይ ከሦስት ዓመት እስከ 12 ዓመት የሚደርስ የእሥራት ፍርድ ሰጠ፡፡
ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ ለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን መብቶች መከበር የሚሟገተው ዓለምአቀፍ ጥምረት የ30 ሺህ ዶላር ድጋፍ ለዓለምአቀፉ የፍልሰት ድርጅት - አይኦኤም ዛሬ አበረከተ፡፡
ኢትዮጵያና ኤርትራ ዜጎቻቸውን እያወጡ መሆናቸውን እየተናገሩ ነው፡፡
ኢትዮጵያ ዜጎቿን ከደቡብ ሱዳን እያወጣች መሆኗን አስታወቀች፡፡
የበደቡብ ሱዳ የፖለቲካ ግጭት ወደ ዘር ግጭት አምርቶ ብዙ ህይወት እያጠፋ ነው። የምስራቅ አፍሪቃ ሀገሮች መሪዎች ቀውሱ በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ የፐረዙዳንት ሳል ቫኪር መንግስት ከተቀናቃኙ ሪየኽ ማቻርና ቡድናቸው ጋር እንዲነጋገር ለማድረግ እየጣሩ ነው። በዩናይተድ ስቴትስ የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ስለ ሁኔታው ያብራራሉ።
ደቡብ ሱዳን፤ ማላካል ከተማ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እጅግ በከበደና አደገኛ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙ አስታወቁ፡፡
ተጨማሪ ይጫኑ