የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው ረዳ Oakland Institute ለሚያሰማው ክስ ምላሽ ሲሰጡ“ወደ ዲንጋይ ዘመን ሊመልሰን ነው የሚፈልገው” ማለታቸው ተገለጸ።
“መስቀል አደባባይ እንወጣለን” - ተቃዋሚዎች፤ “ጃን ሜዳ ውጡ” - መንግሥት
/ለቀደመው የድምፅ አለመጣጠም ይቅርታ እንጠይቃለን - ተስተካክሎ የተጫነውን ዘገባ የያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ - ቪኦኤ/
ለያዝነው የአውሮፓ 2013 ዓ.ም የአውሮፓ ፓርላማ የሳኻሮቭ ሽልማት ሁለት ኢትዮጵያዊያንን ጨምሮ ሰባት ዕጩዎች ቀርበዋል፡፡
የኤርትራ መንግሥት የዛሬ 12 ዓመት ካሠራቸው አሥራ አንድ ባለሥልጣናት በሕይወት የሚገኙት ሁለት ብቻ ሊሆን እንደሚችል የዓለም ፓርላማዎች አንድ ባለሥልጣን አስታወቁ፡፡
ኤርትራ ውስጥ የፖለቲካ ተሳትፎንና የአመራር ብቃትን ለማጠናከር ሲባል መንግስታዊ መስርያ ቤቶች በአዲስ መልክ እየተዋቀሩ እንድሆነ ተገለጸ
ወጣት ሮቤል ፍሊፖስ በቦስተን ማራቶን በተፈጸመው የቦምብ ጥቃት የሚጠረጠረው ዦኻር ሳርናየቭ ጓደኞች ከሆኑት ሁለት ሰዎች ጋር ቤቱ ውስጥ የገባ ቢሆንም ለመርማሪዎች ዋሽቷል ለሚለው ክስ ጥፋተኛ አይደለሁም ብሏል።
በቃሊቲ ወኅኒ ቤት እሥር ላይ የምትገኘው ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ ከትናንት ጀምሮ የረሃብ አድማ ማድረጓ ተገለፀ፡፡
በኢትዮጵያና በኬንያ የድንበር አካባቢዎች ከከትናንት በስተያው ቅዳሜ ወዲህ በተፈጠሩ የጎሣዎች ግጭቶች ቢያንስ ሦስት ሰዎች መገደላቸውን አንድ የኬንያ ራዲዮ ጣቢያ ዘገበ፡፡
ማርቲን ሉተር ኪንግ - ዳግማዊ “ይታየኛል” /አይ ሃቭ ኧ ድሪም/ ሲሉ ያደረጉበት የዋሽንግተን የእኩልነትና የሥራ ዕድሎች ሰልፍ ረቡዕ፣ ነሐሴ 22/2005 ዓ.ም ልክ ሃምሣ ዓመት ይሞላዋል፡፡
የሱዳንና የሶማልያ ፕረዚዳንቶችን የመሳሰሉት በዝክረ መለስ ስነ-ስርአት የተሳተፉት የአፍሪቃ መሪዎች “የአፍሪቃ ድምጽ” በማለት ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትርን አሞግሰዋል።
health
ተጨማሪ ይጫኑ