በሶማሊ ክልል በርካታ የሰብአዊ መብት ረገጣዎችና ግድያዎች ፈጽመዋል በሚል የሚከሰሱትን ልዩ የጸጥታ ሀይሎችን ለማሰልጠን ብሪታንያ በሚልዮኖች የሚቆጠር ፓውንድ እንደምታወጣ ተገለጸ
በኢትዮጵያ ዘንድሮ ያካባቢና የከተማ ምክር ቤቶች ምርጫ በቅርቡ እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡
በፈጣን ሁኔታ እያበበ ባለው የኤርትራ የማዕድን ዘርፍ ላይ መዋዕለ ነዋይ የሚያፈስሱ ዓለምአቀፍ ኩባንያዎች የጥንቃቄ እርምጃ ካልወሰዱ በሰብዓዊ መብቶች ረገጣ ውስጥ ተሣታፊ የመሆን አደጋ እንደሚጠብቃቸው ሂዩማን ራይትስ ዋች አስታውቋል፡፡ በማዕድን ልማት ሥራው ላይ የተሠማራው የውጭ ኩባንያ “የግዳጅ ሥራ አይፈቀድም” ብሏል፡፡
የ United States መንግስት ለኢትዮጵያ የጤና ዘርፍ ይሰጥ የነብረውን ገንዘብ ከቀነስ HIV ን በመታገል ረገድ ሀገሪቱ ያሳየችውን መሻሻል ሊጎዳ ይችላል ተባለ
“በፊት እንደዚህ፥ ባይሆንስ፥ ባትቀርበኝስ?” የሚል ስጋት ነበረኝ። ያ ሁሉ ግን ልጃችን ከመጣች በኋላ፥ ያ ሁሉ ይረብሸኝ የነበረው ጥያቄ፥ ጠፋ። ወዲያው መጥታ ለወጠችው።” ወ/ሮ ሶፋኒት ተፈራ።
በጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ ላይ የበታች ፍርድ ቤት የሰጠውን ውሳኔ የፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ማፅናቱ ያሣዘናቸው መሆኑን ዓለምአቀፉ የሴቶች የመገናኛ ብዙኃን ድርጅት - IWMF እና ዓለምአቀፉ የጋዜጠኞች ደኅንነት ተሟጋች ድርጅት - ሲፒጄ አስታውቀዋል፡፡
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነት ማዕርግ ያላቸው ሁለት ሰዎች የተሰየሙት የስራ ቅልጥፍናን ለማረጋገጥና የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ግብን ለማሳካት የሚያስችል ሁኔታ ለማመቻቸት ነው ተባለ።
ታላቁ የህዳሴ ግድብ ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን በሚቆጣጠሩትና ወጪውንም ሶስቱ ሃገሮች በሚሸፍኑት መንገድ መገንባት አለባት ሲሉ የሱዳን ጠብበት ጥሪ አቀረቡ።
በዋሽንግተን ዲሲና አባባቢዋ ያሉ የተወሰኑ ትውልደ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን ዕሁድ ታኅሣስ 21 / 2005 ምሽት ላይ ሻማ የማብራት ሥነ-ሥርዓት አካሂደዋል፡፡
በኢትዮጵያ በሚደረገው የንግድ ስራ የቻይና የመዋእለ-ነዋይ አፍስሾች የሚከተሉት አይነት በሀገሪቱ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ያለመግባት ፖሊሲ እንደሚመረጥ በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ስዩም መስፍን አስገንዘቡ።
ኢትዮጵያ የሚገኘው ቅዱስ ሲኖዶስ ረቡዕ ታኅሣሥ 10 ቀን 2005 ዓም ፮ኛውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ፓትርያርክ የሚያስመርጥ ኰሚቴ መሰየሙን ከአዲስ አበባ ቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ያገኘነው መረጃ አመልክቷል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኬንያ አየር መንገድ የቀረበውን የውህደት ሀሳብ ተገባራዊ ሊሆን አይችልም በማለት እንዳልተቀበለው ተዘገበ
አራት ኢትዮጵያዊያን ጋዜጠኞች የሚዲያ ሥራ በዓለም እጅግ አዳጋች በሆነበት ሀገራቸው ሃሣብን በነፃ የመግለፅ መብቶች እንዲከበሩ ላደረጓቸው ጥረቶች (እአአ) የ2012ን ስመ-ጥሩን የሄልማን/ሃሜትን ዓለምአቀፍ ሽልማት አግኝተዋል።
ል
ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ከኔክቲከት ክፍለሃገር ውስጥ ሰሞኑን በአንድ የአንደኛ ትምህርት ቤት ሕፃናትና በመምህራኑ ላይ በአንድ ግለሰብ የተፈፀመው ግድያ ብዙ ንግግሮችንና ውይይቶችን እያጫረ ነው፡፡
የአውሮፓ ፓርላማ 16 አባላት በጋዜጠኛና የኢንተርኔት አምደኛው እስክንድር ነጋ የተራዘመ እሥር የተሰማቸውን ብርቱ ሥጋት በመግለፅ ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ ደብዳቤ ፅፈዋል፡፡
እስራኤል ያሉት ኢትዮጵያውያት ካለፍላጎታቸው በሚወጉት የወሊድ መቆጣጠርያ መርፌ ምክንያት የሚወልዷቸው ልጆች መጠን በ 50 ከመቶ እንደቀነሰ ተዘግቧል።
ተጨማሪ ይጫኑ